cat23957_img442842234.png
אתר 0404

እድሜያቸው ከ45 አመት በላይና በታች ለሆኑ የሚገባው አብታላ

‎በኮሮና ቫይረስ ስርጭት ምክንያት የቢቱዋህ ልኦሚ መስሪያ ቤት እድሜያቸው ከ45 ‎‎አመት በታችና ከ45 አመት በላይ ለሆኑ ሰወች የሚሰተውን አብታላ በተመለከተ ‎‎ስላወጣው መመሪያ ከሳራ ባሩህ ልጅይሻል ጋር ያደረግነው ውይይት።‎
  • 11 דקות
תעסוקה
እድሜያቸው ከ45 አመት በላይና በታች ለሆኑ የሚገባው አብታላ